የ እስልምና ስልጣኔዎች ትምህርት

የ እስልምና ስልጣኔዎች ትምህርት
ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:-
" 🌹አላህ(ሱ·ወ) መልካምን ያሻለት ሰው ዲኑን ያሳውቀዋል"🌹

👉በዚህች አለም ላይ የሰው ልጅ በአጠቃላይ እና በ ዋናነት የሚፈልገው ነገር" ደስታ" ን ነው።

👉በቅርቢቱ አለምም ይሁን በወዲያኛው አለም ዘላለማዊውን የ ደስታ መንገድ ለማወቅ እነሆ:
በነፃ፦
"የ ኢስላም ስልጣኔ" በሚል የተዘጋጀ ትምህርት መዘጋጀቱን ስንነግሮት በደስታ ነዉ!!

👉የትምህርቱ የጊዜ ቆይታ፦November 10 ጀምሮ ለ 17 ቀናት የሚቆይ ይሆናል።

👉የፈተና ቀን፦November 18

🌸በሊንኩ አማካኝነት ለመመዝገብ

🌸የቴሌግራም ግሩፕ ለመቀላቀል
Telegram - Apps on Google Play
🌸የፈተና ጥያቄዎችን ለመመለስ፦

👉ትምህርቱን ካጠናቀቁና ካለፉ ቡሃላ የማለፊያ የምስክር ወረቀት የሚበረከትላችሁ ይሆናል።

ትምህርቱን ለ መከታተል፦

መንገዱ የት አለ?!

የዩኒቨርስና የሰው ልጅ መፈጠር . . ጥበቡ ክቡርነቱና ግቡ

የሰው ልጅ ሃይማኖት ያስፈልገዋል?

መልክተኞችና ነቢያት 1

መልክተኞችና ነቢያት 2

ዘላለማዊው መልእክት 1

ዘላለማዊው መልእክት 2

የደስተኛነት መንገድ :

የዕውቀትና የሥልጣኔ መንገድ

የመልካም ስነምግባር መንገድ

የርኅራሄና የከበሬታ መንገድ

እነሆማ ይህ ነው መንገዱ

የማዘናጊያ ጽዋ

የስነምግባር መጋረጃ

የእምነት አስፈላጊነት

በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ የታላቆች ታላቅ1

ቁርኣናዊ ስነምግባር

መጪው ዘመን የእስላም ነው

Course languages

العربية | English | বাংলা | Español | فارسی | русский| हिन्दी | Indonesia | አማርኛ
Kiswahili