ቁርኣንና ዘመናዊ ሳይንስ ትከሻ ለትከሻ

ቁርኣንና ዘመናዊ ሳይንስ ትከሻ ለትከሻ
‹‹በቅዱስ ቁርኣን ላይ ጥናት አድርጌያለሁ፤ያጠናሁትም ያለ ምንም ቅድመ ውሳኔ፣የቁርኣን አንቀጾች ከዘመናዊው ሳይንስ ግኝቶች ጋር ምን ያህል እንደሚጣጣሙ ለመመርመር ስል አዎንታዊ በሆነ ነጻ አእምሮ ነው። በጥናቴም በዛሬው ዘመን ካለው ሳይንሳዊ አመለካከት አንጻር ትችት ሊቀርብበት የሚችል አንድም አባባል ያላካተተ መሆኑን ደርሼበታለሁ።››


Tags: