ቅድሚያ ለሃይማኖት

ቅድሚያ ለሃይማኖት
‹‹የሙስሊሞች ስነምግባራዊ መርሆዎች፣ሕጋቸው፣መንግስታቸው፣ሁሉም በሃይማኖት መሰረት ላይ የቆሙ ነበሩ። እስላም ከሃይማኖቶች ሁሉ እጅግ ቀላሉና ግልጹ ሃይማኖት ነው። መሰረቱም ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ አለመኖሩንና ሙሐመድ የአላህ መልክተኛ መሆናቸውን መመስከር ነው።››


Tags: