የስነምግባር መሰረቶች

የስነምግባር መሰረቶች

‹‹የስነምግባር መሰረቶች ቁርኣን ውስጥ ከፍ ያሉ ናቸው፤በርሱ ያመኑ ሕዝቦች ለዒሳ ሃይማኖት ያደሩ ሕዝቦች እንደተለወጡ ሁሉ በዘመን ለውጥ ተለውጠዋል። ከዚህ ጨምቆ ማውጣት የሚቻለው ዋነኛው ውጤት ለሕግጋቱ ባደሩ ሕዝቦች ላይ ቁርኣን ያሳደረው ታላቁ ቁርኣን ያሳደረው ተጽእኖ ነው። እስላም በሰዎች ልቦና ላይ ያለውን ሥልጣን ዓይነት ያላቸው ሃይማኖቶች በጣም ጥቂት ናቸው። ለእስላም ያጋጣመውን ቋሚ ተጽእኖ የማሳደር ብቃት ያጋጠመው ሌላ ሃይማኖት ላይኖር ይችላል። ቁርኣን በምስራቁ ዓለም የሕይወት ዋልታ ነው፤ዱካው በጥቃቅኑ ዝርዝር የአነዋነዋር ጉዳዮች ውስጥ የሚስተዋል ነው።››


Tags: