ዘላለማዊ ፕሮጄክት

ዘላለማዊ ፕሮጄክት

‹‹እስላም የማያረጅና የመጠቀሚያ ጊዜው የማያበቃ ዘላለማዊ ፕሮጄክት ያለው ተለዋጭ ሕይወት ነው። አንዳንዶች ጥንታዊ አድርገው የሚመለከቱት ከሆነ በተጨማሪም በጊዜና በስፍራ የማይገደብ አዲስና የመጪው ዘመን ሃይማኖትም ነው። እስላም ደራሽ የአመለካከት ማእበል ወይም አላፊ ፋሽን አይደለም፤ምጽኣቱንም መጠበቅ ይቻላል . . የዓለም ስልጣኔ አመራር ዳግም ወደ ምሥራቅ መመለሱ አይሆንም ተብሎ አይገመትም። ‹ብርሃን ከምሥራቅ ይመጣል› የሚለው ብሂል አሁንም እንዳለ ነውና።››


Tags: