ዶ/ር ሙራድ ሆፍማን

quotes:
  • ቅፍለቱን ይቀላቀሉ
  • ‹‹የእስላም በራሱ ውስጣዊ እምቅ ኃይል ብቻ የመሰራጨት ሁኔታ፣በዘመናት ታሪኩ ውስጥ ከመገለጫ ባሕርያቱ መካከል አንዱ ሆኖ የቆየ ባሕሪው ነው፤ይህም በተመራጩ ነቢይ ልብ ላይ የተወረደ የተፈጥሮ ሃይማኖት በመሆኑ ነው።››


  • ዘላለማዊ ፕሮጄክት
  • ‹‹እስላም የማያረጅና የመጠቀሚያ ጊዜው የማያበቃ ዘላለማዊ ፕሮጄክት ያለው ተለዋጭ ሕይወት ነው። አንዳንዶች ጥንታዊ አድርገው የሚመለከቱት ከሆነ በተጨማሪም በጊዜና በስፍራ የማይገደብ አዲስና የመጪው ዘመን ሃይማኖትም ነው። እስላም ደራሽ የአመለካከት ማእበል ወይም አላፊ ፋሽን አይደለም፤ምጽኣቱንም መጠበቅ ይቻላል . . የዓለም ስልጣኔ አመራር ዳግም ወደ ምሥራቅ መመለሱ አይሆንም ተብሎ አይገመትም። ‹ብርሃን ከምሥራቅ ይመጣል› የሚለው ብሂል አሁንም እንዳለ ነውና።››




Tags: