ቁሳዊ ሥልጣኔዎች ይውደሙ

ቁሳዊ ሥልጣኔዎች ይውደሙ
‹‹እስላም በመርሆዎቹ መረጋጋትን ነፍስ ውስጥ እንደሚዘራ አረጋግጫለሁ። ቁሳዊ ስልጣኔ ግን በምንም ነገር ስለማያምኑ ባለቤቶቹን ወደ ቀቢጠ ተስፋ ይመራቸዋል። በራሳቸው ቁሳዊ መመዘናዎች ስለሚመዝኑት፣አውሮፓውያን የእስላምን እውነታ እንዳልተረዱም አረጋግጫለሁ።››


Tags: