ገሩ እስላም

ገሩ እስላም

‹‹የታላቁ እስላም ገርነት ከፍጹማዊው ተውሒድ የመጣ ነው፤በዚህ ገርነት ውስጥም የእስላም የጥንካሬ ምስጢር ይገኛል። እስላምን መረዳት በጣም ቀላል ሲሆን ሃይማኖቱ በሌሎች ሃይማኖቶች ውስጥ ከምናያቸውና ሚዘናዊ አእምሮ ከማይቀበላቸው እርስበርስ ከሚጣረሱ ነገሮችና ከውስብስብ ድብቅ ምስጢራትም የጠራ ነው። አንድ ብቸኛ አምላክ መኖሩን ከሚናገረውና ሰዎች ሁሉ አላህ ፊት እኩል ናቸው ከሚለው የእስላም መሰረታዊ መርህ ይበልጥ ግልጽ የሆነ ነገር የለም።››


Tags: