ከውቅያኖስ አንዲት ጠብታ

ከውቅያኖስ አንዲት ጠብታ

እስከ ዛሬ ድረስ የታወቀው ትልቁ ኮከብ VYCanis Majoris የተባለ ሲሆን ከኛ የሚርቀው በአምስት ሺ የብርሃን ዓመት ነው። መጠነቁሱ ከኛ ፀሐይ 9261000000 ጊዜ ይበልጣል። ይህም ዘጠኝ ቢሊዮን 261 ሚሊዮን ጌዜ ከፀሐይ ይገዝፋል ማለት ሲሆን ፀሐይ ደግሞ መሬትን 1300000 ጊዜ ትበልጣለች!!


Tags: