ነቢዩ ዒሳ  ወንጌል ውስጥ ፈጣሪ አምላክ አንድ መሆኑን ያረጋግጣሉ

ነቢዩ ዒሳ  ወንጌል ውስጥ ፈጣሪ አምላክ አንድ መሆኑን ያረጋግጣሉ

‹‹ከጻፎችም አንዱ ቀርቦ ሲከራከሩ ሰማና መልካም አድርጎ እንደመለሰላቸው አስተውሎ፦ ከሁሉ ፊተኛይቱ ትእዛዝ ማናቸይቱ ናት? ብሎ ጠየቀው። ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፣ስማ፤ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፣አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።›› ማርቆስ 12፣28-35


Tags: