ትእቢትና ታሪክን ማጣመም

ትእቢትና ታሪክን ማጣመም

‹‹በመካከለኞቹ ክፍለ ዘመናት ክርስቲያን ጸሐፍት በኦሪት ዘፍጥረት ውስጥ የተጠቀሱትን የሰው ዝርዮች ምደባን አምነው መቀበል ጀመሩ። አዳዲስ መደቦችንም ጨመሩበት። ሰፍኖ የቆየው እምነትም ካህናትና ቀሳውስት ከሴም ዝርያ፣ፈረሰኞችና ተዋጊዎች ከያፌት ዝርያ፣ድሆች ከካም ዝርያ የወጡ መሆናቸው ነበር። ይህ ምደባ ስር ሰዶ በ1964 ከምዕራብ ቨርጄኒያ የአሜሪካ ሴናተር የሆኑት ሮበርት በይርድ ይህን የኖሕ ልጆች ትረካ የዩ.ኤስ. አሜሪካን የዘር መድልዖ ጭቆና ለማቆየት እንደምክንያት እንዲገለገሉበት አድርጓቸዋል።››


Tags: