በዚህ ዩኒቨርስ ውስጥ እርስዎ የት ነዎት?!

በዚህ ዩኒቨርስ ውስጥ እርስዎ የት ነዎት?!

ይህ በጣም ግዙፍ ከሆኑ የጋላክሲዎች ስብስብ ያንዱ ፎቶግራፍ ነው። ከነዚህ አንዱ ወይም በአንዲት ትንሽ ነጥብ ብቻ የሚወከለው የኛ ፀሐያዊ ሥርዓት (Solar System) ያለበት የፍኖተ ሐሊብ (Milky Way) ጋላክሲ ነው። በኛ ጋላከሲ ውስጥ ከ100000000000 የሚበልጡ ፀሐዮች የሚገኙ ሲሆን፣የኛዋ ፀሐይ ከመሬት 1300000 ጊዜ ትበልጣለች። የርስዎ ቤት 500 ካሬ ሜትር ነው ብንል መሬት ደግሞ 1020144000000 ጊዜ ከቤትዎ ትበልጣለች። የርስዎ ቤት ከርስዎ በምን ያህል እጥፍ ይበልጥ ይሆን?!


Tags: