በዐረባዊውና ዐረባዊ ባልሆነው መካከል ልዩነት የለም

በዐረባዊውና ዐረባዊ ባልሆነው መካከል ልዩነት የለም
‹‹ሙስሊሞች የሚዛመዱባቸው አገሮችና ሕዝቦች የፈለገውን ያህል የተለያዩ ቢሆኑም እርስበርስ የሚተያዩት እንደ ባእዳን አይደለም። በአገረ እስላም በሁሉም መብቶች እኩል በመገልገል ረገድ በቻይናዊው ሙስሊምና በዐረባዊው ሙስሊም መካከል አንዳች ልዩነት የለም።እሰላማዊ መብቶችም ከአውሮፓዊ መብቶች በዚህ መሠረታዊ ነጥብ ይለያሉ።››


Tags: