የስነምግባር ሃይማኖት

የስነምግባር ሃይማኖት

‹‹የአላህን ፍቅር በጽኑ የሚገልጽ ቢሆን እንጂ አንድም አንቀጽ አታገኝም። ሞራላዊ ስነምግባርን በሚመለከቱ መሰረቶች አማካይነት ለትሩፋት ሥራ ከፍተኛ የሆነ ማበረታቻ ይዟል። ለመዋደድና ለመተሳሰብ፣ለቅን ልቦና እና ቀየሜታን በይቅርታ ስለማለፍ ታላቅ ጥሪ አካቷል። ለኩራት፣ለጉራና ለቁጣ ጥላቻን ይዟል። ኃጢአት በማሰብና በማየትም ሊፈጠተር እንደሚችል የሚያመለክት ነገርም አለበት። ከካፊሮች ጋር ቢሆን እንኳ ቃል ኪዳንን ማክበርን፣ትህትናንና ትእቢተኛ አለመሆንን የሚያበረታታ ነገርም አጣሏል። በቁርኣን ውስጥ ያለውን የመልካም ስነምግባር መሰረቶች ጥራት ለማረጋገጥ፣እነዚያ በጥበብና በቅን መመሪያ የተሞሉ የአጠቃላይ አነጋገር ስብስቦች ብቻ በቂ ናቸው። ቁርኣን ሁሉንም ነገሮች ተመልክቷል።››


Tags: