ዓለም ራሷን ለውድመት አሳልፋ ስትሰጥ

ዓለም ራሷን ለውድመት አሳልፋ ስትሰጥ
‹‹ለሕይወቱ ትርጉም፣ለታሪክም ግብ ለመስጠትና ሳይንስና ሃይማኖትን የሚነጣጥለውን ምዕራባዊ ስልቱን መለወጥ ብቻ ሳይሆን በተቃራኒው አንዱ ሌላውን የሚያሟላና መከፋፈል የማይችል አንድ አሃድ አድርጎ ሁለቱን ማስተሳሰር ይችል ዘንድ፣የምዕራቡ ዓለም ከመቼውም ይበልጥ ዛሬ እስላም ያስፈልገዋል። በግለኝነቱና በራስ ወዳድነቱ መላውን ዓለም ለውድመት አሳልፎ በሚሰጥ ሁኔታ ለተበከሉት ምዕራባዊ ሕብረተሰቦቻችንም እስላም ተስፋ ሊጭር ይችላል።››


Tags: