ከአንድ ምንጭ የተቀዱ

ከአንድ ምንጭ የተቀዱ
‹‹ቀደም ሲል የተላለፉትን ውድቅ ማድረግ በሙሐመድ መልክት ውስጥ አልተካተተም፤ይልቅዬ በመለኮታዊ መጽሐፎች ላይ የተፈጸመውን የማዛባትና የመከለስ አደጋ በመኮነን በትክክለኛ ስረመሰረታቸው ያረጋግጣቸዋል። የቀደምት መልክተኞችን ትምሕርቶች ለመላው የሰው ዘር በሁሉም ዘመንና ስፍራ የተመቹ ይሆኑ ዘንድ፣ከደረሰባቸው የማጣመምና የማዛባት ችግር የማጥራት፣የማስፋትና ምሉእ እንዲሆኑ የማድረግ ተልእኮንም ተወጥቷል።››


Tags: