እምቅ አቅምህን እወቅ

እምቅ አቅምህን እወቅ

‹‹በሰዎች ግምት ደረጃው አነስተኛ ሥራዎቹም ጥቂት ቢሆኑ እንኳ፣እርሱ ግን ራሱን አገኘ። ኤዲሰን ከትምሕርት ቤት የተባረረ ቢሆንም በፈለሰፋቸው ግኝቶቹ ውስጥ ራሱን አገኘ። ለሰው ልጆች የዋለው ውለታም እጅግ የላቀ ነበር። እናም ደስተኛ ለመሆን ቦታህን፣ሚናህንና አቅምህን ለማወቅ ዋናው ነገር ከራስህ ጋር መታረቅ ነው።››


Tags: