ኤቲዝም . . አንድ ዓይነት ጅልነት ነው

ኤቲዝም . .  አንድ ዓይነት ጅልነት ነው
‹‹ኤቲዝም አንድ ዓይነት ጅልነት ነው፤የፀሐያዊ ጭፍራ ሥርዓትን ስመለከት፣ መሬት ከጸሐይ አስፈላጊውን የሙቀትና የብርሃን መጠን ማግኘት በሚያስችላት ተገቢው ርቀት ላይ መሆኗን እመለከታለሁ፤ይህ በእርግጥ በአጋጣሚ የተከሰተ አይደለም።››


Tags: