ፈጠራ ወሬና ማጠልሸት

ፈጠራ ወሬና ማጠልሸት
‹‹ጭፍንና ጠባብ ወገንተኞች፣ሙሐመድ ከግለሰባዊ እውቅና ፍለጋ፣ከዝና እና ከሥልጣን ውጭ ሌላ ፍላጎት አልነበረውም ይላሉ። ፈጽሞ አይደለም፤በእግዚአብሔር ይሁንብኝ በዚያ የታላቅ ሰብእና ባለቤት በሆነው፣በእዝነት፣በሰናይነት፣በአዘኔታ፣በደግነትና በጥበብ በተሞላው በዚያ የምድረበዳ በረሃ ታላቅ ሰው ልብ ውስጥ ከዓለማዊ ሕይወት ስግብግብ ፍላጎት ውጭ የሆኑ ሀሳቦች፣ከሥልጣንና ዝና ፍለጋ የራቁ ቅን ፍላጎትና ዓላማዎች ነበሩ። እንዴታ! ያ የጠራች ነፍስ ባለቤት የሆነ ከነዚያ ቅኖች፣ፍጹሞችና የምሮች ከመሆን ውጭ ሌላ ምንም መሆን ከማይችሉ ሰዎች አንዱ ነውና!››


Tags: