የጥቃቅን ዝርዝር ጉዳዮች መሰረቶች

የጥቃቅን ዝርዝር ጉዳዮች መሰረቶች

‹‹ቁርኣን ለሁሉም ጉዳዮች መፍትሔዎችን ያቀርባል። ሃይማኖታዊውን ሕግ ከሞራላዊው ሕግ ጋር ያስተሳስራል። ማሕበራዊ ሥርዓትና አንድነትን ለመፍጠር፣ተስፋ የለሽነትን ጭካኔንና አፈተረትን ለማቃለል ጥረት ያደርጋል። የጎስቋሎችን እጅ ለመያዝ ጥረት በማድረግ ደግነትን ይመክራል፤በመተዛዘንና በርህራሄ ያዛል። በሕግ አወጣጥ ረገድ ለዕለታዊ ተራድኦ ለጥቃቅን ዝርዝር ጉዳዮች መሰረቶችን ያኖራል። ለውሎችና ለውርስ ጉዳዮች ሥርዓት አብጅቶላቸዋል። በቤተሰብ መስክ እያንዳንዱ ግለሰብ በሕጻናት፣በአገልጋዮችና በእንስሳት አያያዝ፣በጤናና በአባበስ ጉዳዮች ላይ መከተል ያለበት ወስኖ አስቀምጧል . . ወዘተ. ››


Tags: