የጠራ ስረ መሰረት

የጠራ ስረ መሰረት
‹‹እስላም ከሙሐመድ ዘንድ የሆነ አዲስ ሃይማኖት አይደለም። አልመሲሕ [የአላህ ሰላም በርሱ ላይ ይሁን] ወደ ሰማይ ካረገ ከስድስት መቶ ዓመት በኋላ ምድር ላይ በተሰራጨ ጊዜ ቀደም ሲል በነበሩት መለኮታዊ ሃይማኖቶች ውስጥ የሰፈረውን መለኮታዊ ራእይ ዳግም አሰራጨ፤ወደ ጠራ ጥንታዊ ስረ መሰረቱም መለሰው። እግዚአብሔር የላካቸው ነቢያት ሁሉ መስሊሞች ነበሩ፤መልክቶቻቸውም ሁሌም አንድ ነበሩ።››


Tags: