የዩኒቨርስ ተአምራት

የዩኒቨርስ ተአምራት
‹‹ያልተማረውና በማይማን አካባቢ ውስጥ ያደገው ሰው ሙሐመድ፣ቅዱስ ቁርኣን የገለጸቸውንና ዘመናዊው ሳይንስ እስከ ዛሬው ዘመናችን ድረስ ሊደርስባቸው የሚጥረውን የዩኒቨርስ ተአምራት እንዴት ማወቅ ቻለ?! እናም ይህ ንግግር የግድ የአላህ (ሱ.ወ.) ንግግር መሆን ይኖርበታል።››


Tags: