የአላህ ፍጡር

የአላህ ፍጡር
‹‹በዚህ ዓለም ላይ ያለው እያንዳንዱ ነገር በሆነ ምክንያት የተፈጠረ አድርገው ስለሚቆጥሩ፣ትናንሽ ሕጻናት በአምላክ የማመን ቀዳሚ ተፈጥሮያዊ ዝግጅት አላቸው። ይህም ብቻ ሳይሆን ሕጻናት ወደ አንዱ ደሴት ወስደን ብንጥላቸውና ለብቻቸው ቢያድጉ በአላህ የሚያምኑ ሆናሉ።››


Tags: