ጃስቶን ባሬት

quotes:
  • በአላህ ማመን ተፈጥሯዊ ነው
  • ‹‹መደበኛና ተፈጥሯዊ ካልሆነውና መቀበልና ማሳለጥ ከሚሳነው የሰው ልጆች የአእምሮ ዕድገት በተቃራኒ፣በመደበኛው ተፈጥሯዊ ሁኔታ የሚያድግ የሕጻናት አእምሮ በፈጣሪ አምላክ ወደማመን እንዲያዘነብሉ ያደርጋቸዋል።››


  • የአላህ ፍጡር
  • ‹‹በዚህ ዓለም ላይ ያለው እያንዳንዱ ነገር በሆነ ምክንያት የተፈጠረ አድርገው ስለሚቆጥሩ፣ትናንሽ ሕጻናት በአምላክ የማመን ቀዳሚ ተፈጥሮያዊ ዝግጅት አላቸው። ይህም ብቻ ሳይሆን ሕጻናት ወደ አንዱ ደሴት ወስደን ብንጥላቸውና ለብቻቸው ቢያድጉ በአላህ የሚያምኑ ሆናሉ።››




Tags: