የአላህ ቃል

የአላህ ቃል

‹‹ቅዱስ ቁርኣንን አንብቤ ስጨርስ፣ይህ ፍጥረትን ለሚመለከቱና ለሌሎቹም ጥያቄዎች አጥጋቢ ምላሾችን ያካተተ እውነታ ነው የሚል ስሜት ውስጤን አጥለቀለቀው። በተቀሩት ሃይማኖታዊ መጽሐፎች ውስጥ እርስ በርስ ሲጣረሱ የምናገኛቸውን ሁነቶች ሎጂካዊ በሆነ መንገድ ያቀርብልናል። ሁነቶቹ ቁርኣን ውስጥ ሲቀርቡ ድንቅ በሆነ ቅንጅትና መጣጣም፣እውነታው ይህ ስለመሆኑና ይህ ንግግር የግድ ከአላህ ዘንድ ብቻ የተላለፈ ስለመሆኑ ለጥርጣሬ ምንም ቦታ በማይተው ቁርጥ ባለ የአቀራረብ ስልት ነው።››


Tags: