የሰው ልጆች መታደል

የሰው ልጆች መታደል
‹‹ዘመናዊው የምዕራብ ሥልጣኔ ነፍስን ማርካት የተሳነውና ለሰው ልጆች ደስተኝነትን ማጎናጸፍ ያቃተው መሆኑ መታወቅ ይኖርበታል። በዚህ ውድቀቱ ምክንያትም ሰውን ወደ እድለ ቢስነትና ወደ ውጥረት መቀመቅ እንዲዘቅጥ አድርጎታል። የዘመናዊው ሳይንስ ጥረቶችም ወደ ውድመትና ጥፋት ያነጣጠሩ በመሆናቸው፣ሳይንስም በዚህ ሁኔታ በምሉእነት ከመገለጽ፣ወይም በዘመነ እስላም እንደ ነበረው የሰብአዊ ፍጡራን መገልገያ መሣሪያ ከመሆን የራቀ ነው።››


Tags: