የማያነብና የማይጽፍ መልክተኛ

የማያነብና የማይጽፍ መልክተኛ
‹‹እነዚያ አንቀጾች ከአንድ ማንበብና መጻፍ ከማይችል ሰው እንዴት ሊመነጩ እንደሚችሉ ለማወቅ አእምሮ ግራ ይጋባል። መላው የምሥራቅ ሕዝብ በቃላቸውም ሆነ በይዘታቸው መሰሎቻቸውን የሰው ልጅ አእምሮ ማመንጨት የሚሳነው አንቀጾች መሆናቸውን አምኖ ይቀበላል።››


Tags: