ዐብዱላህ ኮዊልያም

quotes:
  • የሰው ልጆችን ከጨለማ ወደ ብርሃን የሚያወጣ
  • ‹‹ነቢዩ ሙሐመድ ፍጡራንን በትንግርታዊ ፍጥነት ወደ መጨረሻው የመታደል ደረጃ አድርሷቸዋል። የሰው ልጆች ከርሱ በፊት የነበሩበትን የጥመት ሁኔታ አስተውሎ የቃኘ ሰው፣ከርሱ በኋላ ያለውን ሁኔታቸውንና በርሱ ዘመን የደረሱበትን ታላቅ ምጥቀት ያስተዋለ ሰው፣በሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት የሰማይና የምድርን ያል የተራራቀ መሆኑን ይገነዘባል።››


  • የነቢዩ ሙሐመድ ስነምግባር
  • ‹‹ሙሐመድ በሰው ልጅ ሊደረስበት በሚቻለው የመጨረሻው ታላቅ መልካም ጸባያትና ክቡር ስነምግባራት ላይ ነበር።የመጨረሻው የይሉኝታ ደረጃና ጥልቅ የሆነ የርህራሄ ስሜት ነበረው። እጅግ አስገራሚ የሆነ የግንዛቤ ኃይል፣ወደር የሌለው የሰላ አእምሮ፣ክቡር የሆኑ የመውደድና የእዝነት ስሜቶች ባለቤትም ነበር። በእርግጥ በታላቅ ስነምግባርና በተወዳጅ ባሕርያት ላይ ነበር።››
Tags: