እምነትና ጭንቀት አይገናኙም

እምነትና ጭንቀት አይገናኙም
‹‹የውቅያኖስ ተለዋዋጭ ሞገዶች ታች ያለውን ጥልቁን ክፍል ጸጥታ ፈጽሞ አያደፈርስም፤ሰላሙንም አያናጋም። በአላህ ያለውን እምነቱን በእውነት ጥልቀት እንዲኖረው ያደረገ ሰውም እንደዚያ ነው። ለጭንቀት አይበገርም። ሚዘናዊነቱን የጠበቀ ነው። ቀናት ሊያመጡ የሚችሉትን ነገሮች ሁሉ ለመጋፈጥም ዘውትር ዝግጁ ነው።››


Tags: