ዊልያም ጄምስ

quotes:
  • ራስህን በራስህ ፈውስ
  • ‹‹ለመንፈስ ጭንቀት ታላቁ ፈውስ በአላህ ማመን ነው።››


  • እምነትና ጭንቀት አይገናኙም
  • ‹‹የውቅያኖስ ተለዋዋጭ ሞገዶች ታች ያለውን ጥልቁን ክፍል ጸጥታ ፈጽሞ አያደፈርስም፤ሰላሙንም አያናጋም። በአላህ ያለውን እምነቱን በእውነት ጥልቀት እንዲኖረው ያደረገ ሰውም እንደዚያ ነው። ለጭንቀት አይበገርም። ሚዘናዊነቱን የጠበቀ ነው። ቀናት ሊያመጡ የሚችሉትን ነገሮች ሁሉ ለመጋፈጥም ዘውትር ዝግጁ ነው።››




Tags: