በአላህ ታገዝ

በአላህ ታገዝ
‹‹ያለ ረዳትና ያለ ደጋፊ ብቻቸውን የሕይወትን ፍልሚያ ከሚጋፈጡ፣ መለኮታዊ ረድኤት እገዛን ቢለምኑ ኖሮ ምናልባት ካሁኗ አፍታ ጀምሮ በአእምሮ ሕሙማን ሆስፒታሎች ውስጥ በመጯጯህ ላይ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ተሰቃዮችን ማደን ይቻል ይሆናል።››


Tags: