ማርሴል ቦዋዛር

quotes:
  • ከአንድ ምንጭ የተቀዱ
  • ‹‹ቀደም ሲል የተላለፉትን ውድቅ ማድረግ በሙሐመድ መልክት ውስጥ አልተካተተም፤ይልቅዬ በመለኮታዊ መጽሐፎች ላይ የተፈጸመውን የማዛባትና የመከለስ አደጋ በመኮነን በትክክለኛ ስረመሰረታቸው ያረጋግጣቸዋል። የቀደምት መልክተኞችን ትምሕርቶች ለመላው የሰው ዘር በሁሉም ዘመንና ስፍራ የተመቹ ይሆኑ ዘንድ፣ከደረሰባቸው የማጣመምና የማዛባት ችግር የማጥራት፣የማስፋትና ምሉእ እንዲሆኑ የማድረግ ተልእኮንም ተወጥቷል።››


  • ሕግና ሞራል
  • ‹‹በእስላም እምነት ውስጥ በሕጋዊ አስገዳጅነትና በሞራላዊ አስገዳጅነት መካከል ልዩነት የለም። በሕግና በሞራላዊ ስነምግባር መካከል ያለው ይህ ጥብቅ ሕብረት ከጅማሮው የሥርዓቱን ጥንካሬ ያረጋግጣል።››
Tags: