ዶናልድ ረኮዌል

quotes:
  • ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፤ሙሐመድ የአላህ መልክተኛ ናቸው
  • ‹‹አላህን ካወቅህና መኖሩን ካመንክ፣እስላም አላህ ከደም ጅማትህ ይበልጥ ወደ አንተ የቀረበ ነው ይለሃል። እናም በአንተና በፈጣሪህ መካከል አገናኝ ወይም ጉዳይ አስፈጻሚ አማላጅ አስፈላጊ አይደለም ማለት ነው። ኃጢአትህን ተናዝዘህለት ንስሐህን የሚቀበልህ ቄስም ሆነ አምልኮ እዚያ ውስጥ ብቻ እንጂ የማይፈጸም ቤተመቅደስም አስፈላጊ አይሆኑም።››




Tags: