ዴቪድ ባርቶን

quotes:
  • ሃይማኖት ካልገራቸው የሰው አውሬዎች ናቸው!
  • ‹‹አሜሪካ ትጸልያለች ወይስ አትጸልይም?›› በተሰኘ የዴቪድ ባርቶን መጽሐፍ ውስጥ በሰፈረውና በአንድ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ በተደረገ አኃዛዊ ጥናት መሰረት፦ - ከአሜሪካ ሴቶች መካከል 80% የሚሆኑት በሕይወታቸው ውስጥ ቢያንስ አንድ ጊዜ ለአስገድዶ መደፈር ጥቃት ተጋልጠዋል!! - በየዕለቱ ተገደው የሚደፈሩ ሴቶች ቁጥር ከ1900 በላይ ሲሆን፣በዚህም ምክንያት 30% ያህል የሚሆኑ አሜርካውያት ልጃገረዶች በአስራ አራት ዓመታቸው ለእርግዝና ለውርጃ ወይም ለወሊድ ይጋለጣሉ። - 61% የሚሆነው የአስገድዶ መድፈር ጥቃት የተፈጸመው ዕድሜያቸው ከአስራ ስምንት ዓመት በታች በሆኑት ሴቶች ላይ ነው። - 29% የሚሆነው የአስገድዶ መድፈር ጥቃት የተፈጸመው ከአስራ አራት ዓመት በታች በሆኑ ሕጻናት ላይ ነው።




Tags: