ቶማስ አርኖልድ

quotes:
  • ለስሜታዊ ዝንባሌዎች ቦታ የሌለው ሃይማኖት
  • ‹‹ሙሐመድ በመዲና ላገኙት ሞቅ ያለ አቀባበል ምክንያት ከሆኑት ውስጥ፣ለሊሂቃኑ መደብ የመዲና ነዋሪዎች ወደ እስላም መግባት የማህበረሰቡ ችግር ሆኖ ለቆየው ለዚያ ሥርዓተ አልበኝነት መፍትሔ ሆኖ መታየቱ አንዱ ነው። ይህም በእስላም ውስጥ ባገኙት ጥብቅ የአነዋነዋር ሥርዓትና የሰዎችን ልቅና አፈንጋጭ ስሜታዊ ዝንባሌዎች ከግለሰባዊ ዝንባሌዎች በላይ ከሆነው ሥልጣን ለተደነገጉ ሕጎች ተገዥ በማድረግ አቅሙ ነው።››


  • ምእመናን ወንድማማቾች ናቸው
  • ‹‹በእስላም ውስጥ የሁሉንም ምእመናን ወንድማማችነትን ዒላማ ያደረገው ታላቅ ምሳሌ፣ሰዎችን ወደዚህ እምነት በኃል ከሚስቡ ምክንያቶች አንዱ ነው።››




Tags: