ሴር ቻርልዝ ኤድዋርድ አርሺባልድ

quotes:
  • ግንባታና ልማት
  • ‹‹እስላም ለሰላ አእምሮ፣ለመጠቀ እሳቤና ለግለሰባዊ ብቃት ዕውቅና ይሰጣል። የግንባታና የልማት ሃይማኖት እንጂ የጥፋት ሃይማኖት አይደለም። ለምሳሌ ያህል መሬት ያለው አንድ ሰው በቂ ሀብት ስላለው መሬቱን ማረስና ማልማት ባለመፈለጉ ጠፍ አድርጎ ቢተወው፣እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ ሁኔታው በዚህ ከቆየ በኋላ ባለቤትነቱ ወደ ሕዝብ ይዞታነት በቀጥታ ይዛወራል። የእስላም ሸሪዓም የዚህ ዓይነቱ ጠፍ መሬት ይዞታ መጀመሪያ መሬቱን ለማረስ ወደሚሰማራው ሰው እንደሚተላለፍ ይደነግጋል።››




Tags: