ሄንሪ ፎርድ

quotes:
  • ሰባኪያን ሐኪሞች
  • ‹‹የስነልቦና ሐኪሞች አዲስ ዓይነት ሰባኪያን እንጂ ሌላ አይደሉም። ሃይማኖትን አጥብቀን እንድንይዝ የሚጎተጉቱን የወዲያኛውን ዓለም የገሀነም ቅጣት በመስጋት ሳይሆን፣ሃይማኖትን እንድንይዝ የሚመክሩን የዚችን ዓለማዊ ሕይወት ሲኦል፣ከየጨጓራ ቁስልን፣የስነልቦና መናድንና የእብደትን ገሀነም በመስጋት ነው።››




Tags: