ፈንሳይ ሞንታይ

quotes:
  • በእርግጥ የአላህ ቃል ነው
  • ‹‹እኔ በሙሐመድ መልክት እውነትነት ቅንጣት ጥርጣሬ የለኝም። የነቢያትና የመልክተኞች መደምደሚያ መሆኑን፣ወደ መላው የሰው ዘር የተላከ መሆኑን፣መልእክቱም በኦሪትና በወንጌል ውስጥ የተላለፈውን መገለጥ ለማጠቃለል የመጣ መሆኑንም አምናለሁ። ለዚህ ጥሩ ማስረጃ ታአምራዊው ቁርኣን ነው። የእስላምና የሙስሊሞች ጥላቻ ያደረበት አውሮፓዊው ሊቅ ፓስካል የነዛቸውን አባባሎች ከአንዱ በስተቀር ሌሎቹን አልቀበልም። እርሱም ‹ወንጌል የማቴዎስ ድርሰት እንዳልሆነ ሁሉ ቁርኣንም የሙሐመድ ድርሰት አይደለም› የሚለው አባባሉ ነው።››
Tags: