ጎልድ ተሲሀር

quotes:
  • ጥሩ ሕይወት
  • ‹‹እስላምን በሚመለከት ፍትሐዊ መሆን ከፈለግን፣በትምሕርቶቹ ውስጥ ወደ በጎ ነገር የሚያነጣጥር ብርቱ የሆነ ወሳኝ ኃይል እንደሚገኝ፣በዚህ ኃይል ትምሕርቶች መሰረት የሚመራ ሕይወትም ከስነምግባር አኳያ ምንም ጉድፍ የሌለበት መልካም ሕይወት መሆን እንደሚችል መስማማት ይኖርብናል። እነዚህ ትምሕርቶች ለአላህ ፍጥረታት በሙሉ ርህሩህ መሆንን፣በሰዎች የርስ በርስ ግንኙነቶች ውስጥ ታማኝነትን፣ፍቅርንና ፍጹምነትን፣የራስ ወዳድነትን ስሜት መርታትንና የተቀሩትንም ምግባረ ሰናይ ተግባራት ይጠይቃሉ። የዚህ ሁሉ ድምር ውጤትም ትጉህ አማኝ የሆነ አንድ ሙስሊም፣ስነምግባር ከሚፈልገው ምርጥ አነዋነዋር ጋር የተጣጣመ ሕይወት ይናራል ማለት ይሆናል።››
Tags: