ጆዜፍ ሻኽት

quotes:
  • ምርጡ ውርስ
  • ‹‹እስላም ለሰለጠነው ዓለም ካወረሳቸው ነገሮች ዋነኛው ሸሪዓ በመባል የሚታወቀው ሃይማኖታዊ ሕጉ ነው። የእስላም ሸሪዓ በዓይነቱ ልዩ ሲሆን፣የያንዳንዱን ሙስሊም ሕይወት በሁሉም ፈርጅ የሚያደራጅ የመለኮታዊ ትእዛዛት ስብስብ ነው። አምልኮንና ሃይማኖታዊ ስነ ሥርዓቶችን የሚያጠቃልል ሲሆን ፖለቲካዊና ሕጋዊ መርሆዎችን ያካትታል።››
Tags: