ድንቅ የሆነ ብልህ መፍትሔ

ድንቅ የሆነ ብልህ መፍትሔ
‹‹ቁርኣን ለዘመናችን ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና ሞራላዊ ችግሮች ድንቅ የሆነ ብልህ መፍትሔ ያስቀምጣል። ሙሐመድ አላህ እንዲያደርስ ያዘዘውን መልክት በማድረስ ስኬታማ ከመሆኑ አኳያ የቁርኣንን ጥበብ መጠራጠር የሚቻል አይደለም። በኔ እምነት ሃይማኖታዊ አቋማችን የፈለገውንም ቢሆን የቁርኣንን መልክት የመካው ሁኔታ ድንቅ ቅርንጫፍ አድርገን መውሰድ ይኖርብናል።›› ,


Tags: