የጽንስ እድገት ደረጃዎች ገለጻ

የጽንስ እድገት ደረጃዎች ገለጻ
‹‹ቁርኣን የአላህ ቃል መሆኑን አምኖ ለመቀበል ችግር የለብኝም። ቁርአን ውስጥ የቀረበው የጽንስ ገለጻ በሰባተኛው ክፍለ ዘመን በነበረው የሰው ልጅ የሳይንሳዊ ዕውቀት ደረጃ ላይ ሊመሰረት አይችልም። ሊደረስበት የሚችለው ብቸኛው ማጠቃለያ እነዚያ ገለጻዎች ከአላህ ለሙሐመድ የተገለጡ ናቸው የሚለው ብቻ ነው።››


Tags: