የእስላም ጸጋ

የእስላም ጸጋ
‹‹አንድ ሰው ከሚረካባዎች ጸጋዎች መካከል፣አላህ ልቡን ለእስላም ክፍት አድርጎ ከሚያሰፋለት ጸጋ የሚበልጥበት በዚህ ዓለም ላይ የለም። በብርሃኑ ተመርቶ የዛሬውን ዓለም ሕይወትና የወዲያኛውን ዓለም ሕይወት እውነታዎች ለመመልከት ይበቃል። በዚህም እውነትን ከሐሰት፣የመታደልንም መንገድ ከዕድለ ቢስነት መንገድ ይለያል። አላህ ለቸረኝ፣ውስጤን በደስተኝነት በሞላው፣በዚህ የተንዠረገገና በፍሬ ዓይነቶች በተሞላ ታላቅ ጥላ - በእስላም ውስጥ ያለው የእስላማዊ ቤተሰብነትና ወንድማማችነት ጥላ ስር የማረፍ ዕድል ላጎናጸፈኝ አምላክ፣እርሱን ለማመስገን በፊቴ እደፋለሁ።››


Tags: