የእስላም መንፈስ

የእስላም መንፈስ
‹‹እስላም መረጋጋትና ሰላምን ለነፍስ የሚሰጥ፣ለሰው ልጅ በዚህ ዓለም ሕይወቱ መጽናናትን፣የሕሊና እፎይታንና እርካታን እንዲሰነቅ የሚያደርግ ሃይማኖት ነው ብዬ አምናለሁ። የእስላም መንፈስ ወደ ነፍሴ ሰርጾ ገብቶ በመለኮታዊው ውሳኔ የማመን ጸጋ እንዲሰማኝ፣ለአስደሳችም ሆኑ ለአሳማሚ ቁሳዊ ተጽእኖዎች ግድ የሌሽ የመሆን ስሜትም እንዲያድርብኝ ማድረግ ችሏል።››


Tags: