የተሟላ እኩልነት

‹‹ሴት ልጅ በእስላም ጥላ ስር ነጻነቷን አስመልሳለች፤የላቀ ደረጃ ለመያዝም በቅታለች። እስላም ሴቶችን ከወንዶች ጋር ሙሉ በሙሉ እኩል የሆኑ አንዱ ሌላውን የሚያሟላ ወንድማማችና እህትማማች አድርጎ ነው የሚወስደው። ሴት እንድትማር፣ትምህርትና ዕውቀትን እንድትሰነቅ ጥሪ አድርጓል። ንብረት የመያዝ መብትና በንብረቷ ላይ የማዘዝ ነጻነትም ሰጥቷታል። የጋብቻ ውል የመፈጸም መብትም አጎናጽፏታል። የሀሳብና የንግግር መብትም አቀዳጅቷታል።››


Tags: