የሰብአዊ ክብርና የስነምግባር ሃይማኖት

የሰብአዊ ክብርና የስነምግባር ሃይማኖት
‹‹ለዚህ ነው እስላምን የመረጥኩት፤በአጸዱና በጥላው ስር ደስተኝነትና እርካታ ይሰማኝ ዘንድ . . መንፈስን ከገላ የማይነጥል፣ነፍስንም ከሥጋ የማይለይ ሃይማኖት መከተሌ ይታወቀኝ ዘንድ በእርግጥ እስላምን ተቀብያለሁ። እስላም መልካም ስነምግባርንና በርሱ መታነጽን የሚያበረታታና ወደዚያ የሚገፋፋ፣ለሰብአዊ ክብርና ለጥበቃው ጥሪ የሚያደርግ የጠራ ሃይማኖት መሆኑ ለኔ በቂዬ ነው። ለዚህም ስል ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ አለመኖሩንና ሙሐመድም ባሪያውና መልክተኛው መሆናቸውን መስክሬያለሁ፣በዚህ ላይ ሆኜም ከጌታዬ ጋር እገናኛለሁ።››


Tags: