የሰላምና የመታደል መሰረቶች

የሰላምና የመታደል መሰረቶች
‹‹አውሮፓ አሁን አሁን የሙሐመድ ጥበብ ይሰማት ጀምሯል፤ሃይማኖቱንም መውደድ ጀምራለች። በመካከለኞቹ ክፍለ ዘመናት የአውሮፓ ሰዎች ከተነዙበት መሰረት የለሽ ውንጀላዎች ነጻ መሆኑንም ታውጃለች። የሙሐመድ ሃይማኖትም የሰላምና የመታደል መሰረቶች የሚታነጹበት ሥርዓት ይሆናል፤የአስቸጋሪ ጉዳዮች መፍቻ፣የግጭቶችና የውጥረቶች መፍትሔም በርሱ ፍልስፍና ላይ የተመረኮዘ ይሆናል።››


Tags: