ካንት እስቲቨንስ

quotes:
  • የደስተኝነት አመላካች
  • ‹‹ከዚህ በፊት ደስተኝነትን አላውቅም ነበር፤ቁርኣንን ማንበብ ከጀመርኩበት ጊዜ አንስቶ ግን፦ ሰዎች በዚህ ዓለም ላይ ማስረጃው ከፊታቸው እያለ፣ብርሃኑ ከፊታቸው እያለ፣ለምን ያለ መመሪያ ይጓዛሉ?! እያልኩ እጠይቃለሁ፣እገረማለሁም።››


  • ሰላም ለዓለም
  • ‹‹የዩኒቨርስን ፈጣሪ አምላክ ቁርኣን የሚገልጽበት መንገድ አንቀጥቅጦኛል። እስላምን ከሙስሊሞች ሥራ ሳይሆን ከቁርኣን ለማወቅ ችያለሁ። እናንተ ሙስሊሞች ሆይ! እስላም ዓለም ላይ ይሰራጭ ዘንድ እውነተኛ ሙስሊሞች ሁኑ፤እስላም ለመላው ዓለም ሰላም ነውና።››
Tags: