እውነተኛው ክርስትና

እውነተኛው ክርስትና
‹‹አልመሲሕ በባሰረው መሰረት ወደ ጠራ መሰረቱ ሙሐመድ መመለስ የፈለገው የክርስትና እምነት፣ጳውሎስ ከነዛው ምስጢራዊ ትምሕርቶችና የተለያዩ የክርስትና ጎራዎች በእምነቱ ላይ ካስገቧቸው አስበርጋጊ ስሕተቶች የተለየ ነው። የሙሐመድ ምኞትና ፍላጎት የአብርሃም ሃይማኖት በረከት በሕዝቦቹ ላይ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን የሰውን ዘር በመላ ያቀፈ እንዲሆን ማድረግ ነበር። ሃይማኖቱ [የሙሐመድ ሃይማኖት] በብዙ ሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች መመሪያና የስልጣኔ መሰረት መሆን ችሏል። ይህ ሃይማኖት ባይኖር ኖሮ እነዚህ ሕዝቦች በጭካኔና በአረማዊነት ተውጠው በቀሩ ነበር። በእስላም ሃይማኖት ውስጥ የሚሰራበት እንዲህ ያለ ወንድማማችነትም ባልኖራቸው ነበር። ››


Tags: