አፍላጦን

quotes:
  • ውበትና ሥርዓት
  • ‹‹ዓለም እጹብ ድንቅ ውበትና ሥርዓት አለው፤ይህ በጎውን አስቦ ሁሉንም ነገር በእቅድና በጥበብ ያቀነባበረ ሠሪ ሥራ እንጂ የአጋጣሚዎች ውጤት ሊሆን አይችልም።››


  • ለእላዩ ግብ
  • ‹‹ይህ ዓለም ለአጋጣሚ ምንም ክፍተት በሌለው በዚህ ሁኔታ ይታየናል፤ይህም ብቻ ሳይሆን የአካሉ እያንዳንዱ ክፍል ወደ አንድ ግብ ያነጣጠረ ሲሆን ያም ግብ ከራሱ በላይ ወደ ሆነ ላቀ ግብ ያነጣጠረ ነው። እንዲህ እያለም ብቸኛና አንድያ ወደሆነ የመጨረሻው ግብ ይደረሳል።››
Tags: